እንጦጦ ምግብ ቤት በፈረንሳይ የመጀመሪያው ኢትዮጲያዊ ምግብ ቤት ሲሆን ፣ በ1975 ዓ/ም በሩን በፓሪስ ከፈተ።

እንጦጦ አንጋፋና ከ35 ዓመት በላይ በሙያ የዳበረ ልምዱን ይዞ ፣ ከጣፋጭ ምግቦቹና ከግሩም መስተንግዶ ጋር ፣ ኑ መልካም ጊዜን ያሳልፉ ይልዎታል። 

አድራሻ 143-145 de la rue Léon-Maurice Nordmann, 75013 ፓሪስ

ሜትሮ -  Line 6 station GLACIER

የስራ ሰዓቶቻችን :- 

ዕሁድ:- 19:00 – 00:00

ሰኞ:-19:00 – 00:00

ማክሰኞ:-12:00 –14:30 / 19:00 – 00:00

ዕሮብ:-12:00 –14:30 / 19:00 – 00:00

ሐሙስ:-12:00 –14:30 / 19:00 – 00:00

አርብ:-12:00 –14:30 / 19:00 – 00:00

ቅዳሜ:-12:00 –14:30 / 19:00 – 00:00

ትዕዛዝ : foodora.frdeliveroo.fr

ስልክ01 45 87 08 51

ኢሜል : entoto.restaurant75013@gmail.com

ፌስ ቡክ : https://fr-fr.facebook.com/entoto.restoethiopienaparis/